Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

mpdc

Metropolitan Police Department
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Amharic (አማርኛ)

MPD Mission Statement
This page contains information about MPD services for Amharic speakers.

የሜትሮፖሊታን ፖሊስ መሥሪያ ቤት ራዕይ

የሜትሮፖሊታን ፖሊስ መሥሪያ ቤት ራዕይ በሀቀኝነት፣ ርሕራሄ እና ለአዳዲስ አሰራሮች በቁርጠኝነት ሰዎችን፣ ቴክኖሎጂና ተራማጅ የአሰራር ስርዓቶችን በማዋሃድ ለኮሎምብያ ዲስትሪክት ነዋሪዎችና ጎብኝዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው የፖሊስ አገልግሎት በመስጠት መከታ መሆን እና መጠበቅ ነው።